Posted by hellodoc on
እርስዎ በቤቶ ሊተገብሩት የሚችሉ ምክሮች
• ሞቅ ባለ ዉሀ አፍዎትን መጉመጥምጥ
• በጥርስ መጎርጎሪያ በጥርስዎት መካካል የቀሩ የምግብ ትራፊዎችን ማዉጣት
• ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ የህመም ማስታገሻ መድሃኒት መዉሰድ
ወደ ጥርስ ህክማና መስጫ ማዕከል መሄድ
• የእንፌክሽን ምልክቶች ካለዎት ለምሳሌ እብጠት ካለ፤ ምግብ ሲመገቡ ህመም ካለ፤ የድድ መቅላት ወይም ሽታ ያለዉ ፈሳሽ ካለዎት ሀኪም ያማክሩ
• ህመሙ ከአንድ ቀንና ከዚያ በላይ ከቀጠለ
• ከጥርስ ህመሙ ጋር ትኩሳት ካለዎት
• በአተነፋፈስዎ ላይ ወይም ምግብ ሲዉጡ ከተቸገሩ
Related Posts
-
የወንዶች የወሲብ ችግር( sexual dysfunction)
የብልት ያለመቆም ችግር( Erectile dysfunction)የብልት ያለመቆም ችግር አለ የምንለዉ የወንድ ብልት ለግብረ ስጋ ግንኙነት ሲዘጋጅ…
-
የጉበት ላይ ስብነት (ፋቲ ሊቨር)
ከአልኮልነት ጋር ያልተያያዘ የጉበት ላይ ስብ ማለት በጣም ትንሽ ወይም ምንም አይነት አልኮሆል ሳይጠቀሙ/ሳይጠጡ በጉበት…
-
የግብረ ስጋ ግንኙነት ሳያደርጉ/ሳይፈፅሙ ሊተላለፉ የሚችሉ የአባለዘር ህመሞች
አንዳንድ ህመሞች ያለግብረስጋ ግንኙነት ከሰዉ ወደ ሰዉ ሊተላለፉ ይችላሉ፡፡ 1. ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ፡-ይህ ቫይረስ በቆዳ ለቆዳ…