እንፉሌንዛ በኢንፉሉዌንዛ ቫይረስ አማካይነት የሚተላለፍና የመተንፈሻ አካላትን ( አፍንጫ ቶኒስል፣ ሳንባ) የሚያጠቃ የህመም አይነት ነዉ፡፡ ሲዲሲ እንደሚለዉ ከሆነ ከ6 ወርና ከዚያ በላይ የሆኑ እድሜ ያለዉ ማንኛዉም ሰዉ በየዓመቱ የእንፉሉዌንዛ ቫይረስ ክትባት ማግኘት አለበት፡፡ በየዓመቱ የሚሰጡት ክትባቶች ሶስት ወይም አራት የእንፉሉዌንዛ አይነቶችን የሚከላከል ሲሆን ክትባቱ በመርፌ የሚወጋ ወይም በስፕሬይ/በሚነፋ መልክ ሊገኝ ይችላል፡፡ ክትባቱ መቶ በመቶ የመከላከል ብቃት ስለሌለዉ ህመሙ ወደ ሌሎች እንዳይተላለፍ የሚከተሉትን መንገዶች መተግበር ያስፈልጋል፡፡
Related Posts
ተልባ የምግብ ይዘትና ጥቅምየምግብ ይዘትተልባ ከፍተኛ የፋይበርነት ይዘት ያለዉና በጣም ጥሩ የሆነ የኦሜጋ 3 ፋቲአሲድ እንደዲሁም የፕሮቲን፣ የቫይታሚ፣…
የሳይነስ ህመም የሳይነስ ችግር በብዛት የሚመጣዉ በጉንፋን ምክንያት ነዉ፡፡ አንዳንዴ ደግሞ በአለርጂዎች ይመጣል፡፡የሳይነስ የህመም ምልክቶች• ከአፍንጫዎ ወይም…
ዚካ ቫይረስዚካ ቫይረስ በወባ ትንኝ የሚተላለፍ የቫይረስ አይነት ነዉ፡፡ ብዙዎቹ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ምንም የህመሙ ምልክት…
መንጋጋ ቆልፍ/Tetanusቴታነስ ከፍ ያለ የጤና ችግር ሊያመጣ የሚችል በባክቴሪያ ምክንያት የሚመጣ፣ በተለምዶ መንጋጋ ቆልፍ የሚባል የህመም…
-
Comments
comments